እንኳን በደህና መጡ

ኤል እና ኤስ ድርጅት በተለየ አመለካከት እና በልዩ ፍቅር በቤተሰብ አባላት የተቋቋመ ድርጅት ነው። አገልግሎቱ በጥንቃቄ  እና በጥራት ሆኖ የቤትውስጥ ተገልጋዮች በመልካም ፈቃደኝነት እና ፍላጎት የሚከባከብ ድርጅት ነው።

ዘወትር ጥሩ እንክብካቤ በመስጠት በእንደዚህ አይነት ሥራ ለተሰማሩ ተቋሞች አርአያ እና መሪ መሆን አላማችን ነው። ተቋማችን በፆታ፣ስብእና እና በሰዎች መሃል ላለው የተለያየ የፍላጎት ጥያቄ ምላሽ ለሁሉም የሚያጣጥም ጥሩ ጥበቃ በማቅረብ ያገለግላል። ለአንድ ጥሩ የግል ረዳት እና የቤት ለቤት እንክብካቤ ከቀጣሪው ጋር የሃሳብ መጣመር እና መግባባት ትልቅ ቁልፍ ነው ስለሆነም የአፍ መፍቻ ቋንቋዎትን የመናገር እና ከእርሶ ጋር በቀላሉ የሚግባባ የግል ረዳት እና የቤት ውስጥ አገልልግሎት የሚሰጥ ሰው ማግኘት እናስችሎታለን። የእርሶን ቋንቋ አቀላጥፎ መናገር ብቻም ሳይሆን የሃገሮን ባህል እና እሴት የሚረዱ ናቸው።

ይህ ሁሉ ያነሳነው ኤል እና ኤስ ድርጅት እነዚህን ሁሉ አገልግሎቶች ባህልዎን በማክበር እርሶን በሚገባ የሚረዳ ተቋም መሆኑን ለመግለጽ ነው። ዘወትር የአፍ መፍችያ ቋንቋን፣ሌሎች ቋንቋዎች፣ ባህል እና እሴት ከተለያዩ አቅጣጫዎች አንፃር ይመለከታል።

ማንኛውም ሰው ከምንም አይነት ነገር ጥያቄን ወይም አካላዊ እክል እሳቤ ውጪ እኩልነት እና ነጻነት እንዲሰማው አርጎ ማገልገል  የድርጅታችን መመርያ ነው። ይህም የተቋሙ ባለቤት ልዩነት፣ቋንቋ እና ባህል ተጽኖ የሌለበት እና ነጻ ነው። ክባህሎዎ ጋር የሚጣጣም እና ለእርሶ የሚመች አገልግሎት ለመስጠት የምንቀጥርሎት ረዳት  እርሶን በማማከር እና በምርጫዎ የሚፈልጉትን ቋንቋ የሚናገር ሰው ነው። ይሁንና ለ እርሶ በጣም ቅርብ የሆነ እና ፍላጎትዎን የሚጠብቅ ሰው እንዲቀጠሩልዎት ከፈለጉ ግለሰቡን ከጠቆሙን ልንቀጥርልዎት እንችላለን። ይህም ከቤተሰቦ አባል አንዱን ወይም ጓደኛዎም ሊሆን ይችላል። በቀጣይ የኛ ዋና ስራ የግለሰቡን  ሃላፊነት እንዲወስዱ ማድረግ ነው። ለምንቀጥርሎት ረዳት የእርሶ ሚና እና ውሳኔ ዋናው ነው።

 የ እኛን ቢዝነስ እና እኛን በሚያውቁ ከተለያየ ቋንቋ ፣ ዘር ፣ የተውጣጡ ተወቋካይ ግለሰቦች እና ድርጅቶች በተለያዩ ቦታዎች ሰላሉን እኛን በቀጥታ ማናገር ካልፈለጉ በአከባቢዎ ከሚገኙ ማህበረሰብ ወይም ተቋም ጋር መነጋገር ይችላሉ..  ለእርሶም ሆነ ድርጅትዎን ተቋማችንን በደምብ ለማወቅ እና ክእለትተእለት ሂወትዎ ጋር ለማዛመድም ሆነ የአናናር ዘይቤዎን  ለማሻሻል ይረዳ ዘንድ አድራሻችን እንደሚከተለው ይሆናል።